Nov 01, 2025 .
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለዳታ ማይኒንግ ካምፓኒዎች፤ የሚጠቀሙት ኃይል ላይ የዋጋ ማስተካከያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለዳታ ማይኒንግ ካምፓኒዎች፤ የሚጠቀሙት ኃይል ላይ የዋጋ ማሻሻያ ያደርገ ሲሆን ፥ የዋጋ ትመናውም በአገሪቱ ያለውን የኤሌክትሪክ ኃይል የአጠቃቀም ጊዜን መሠረት አድርጎ ነው።
ለዛሬም ድርጅቱ ለካምፓኒዎቹ የዋጋ ማስተካከያውን አስመልክቶ ያሳወቀበትን ደብዳቤ አያይዘናል ::
Ethiopian Electric Power (EEP) has officially announced a new electricity tariff structure for data mining customers, effective December 1, 2025.
The revised tariff introduces a Time of Use (TOU) system that differentiates charges based on Peak, Off Peak, and Shoulder periods aimed at ensuring fair pricing, operational efficiency, and long-term energy sustainability.

