Nov 03, 2025 .
ዋና ምዝገባና ፈቃዳቸው በአንድ ክልል ሆኖ በሌላ ክልል የንግድ ስራ የሚያከናዉኑ ግብር ከፋዮች በሚያገኙት ገቢ ላይ ግብሩን መሰብሰብ የሚችለው የትኛው ክልል ነው?

ዋና ምዝገባና ፈቃዳቸው በአንድ ክልል ሆኖ በሌላ ክልል የንግድ ስራ የሚያከናዉኑ ግብር ከፋዮች በሚያገኙት ገቢ ላይ ግብሩን መሰብሰብ የሚችለው የትኛው ክልል ነው?
በዚህ ጉዳይ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የገንዘብ ሚኒሰቴርን ማብራሪያ የጠየቀ ሲሆን፤ ሚኒሰቴር መ/ቤቱም ከላይ የተያያዘውን ምላሽ ከወር በፊት ሰጥቷል፤ እኛም ለግንዛቤ እንዲሆን አያይዘነዋል።CV

