Nov 05, 2025 .
የገቢዎች ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ጉምሩክ ዋጋ አተማመን ቁጥር 1080/2017 መመሪያ አውጥቷል፡፡

የጉምሩክ ዋጋ አተማመን ምን ላይ ይመሰረታል?
የኢትዮጵያ የጉምሩክ ዋጋ አተማመን ከዓለም ንግድ ድርጅት የጉምሩክ የዋጋ አተማመን ስምምነት መርሆዎች እና ዘዴዎች
ጋር ማጣጣም በማስፈለጉ፤
ኢትዮጵያ ተቀብላ ካጸደቀቻቸው ዓለማቀፋዊ፣ አህጉራዊ እና ቀጣናዊ ስምምነቶች ጋር የተጣጣመ የጉምሩክ ዋጋ አተማመን ሥርዓት ቀርጾ ተግባራዊ ማድረግ በማስፈለጉ፤
የጉምሩክ ዋጋ አተማመን በጉምሩክ አዋጅ የተደነገጉ መርሆዎች እና ድንጋጌዎች መፈጸም የሚያስችል ግልጽ መመሪያ ማዘጋጀት በማስፈለጉ፤
የገቢዎች ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ጉምሩክ ዋጋ አተማመን ቁጥር 1080/2017
መመሪያ አውጥቷል፡፡
መመሪያውን አያይዘናል። Read the full PDF document!

