Nov 06, 2025 .
የኦሮሚያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት 13ኛ መደበኛ የቦርድ ስብሰባውን በአዲስ አበባ ራዲሰን ብሉ ሆቴል አያካሄደ ይገኛል።

የኦሮሚያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት 13ኛ መደበኛ የቦርድ ስብሰባውን በአዲስ አበባ ራዲሰን ብሉ ሆቴል አያካሄደ ይገኛል።
የቦርድ ስብሰባው የክልሉ የንግድ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ሰብስብ አባፊራ እና ም/ፕሬዝዳንት አቶ መገርሳ ረጋሳ እንዲሁም የቦርድ አባላቱ በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል።
የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤቱ ስብሰባ የ2017 ዓ/ም የኦዲት ሪፖርት እና የ2018 የአንደኛ ሩብ አመት የስራ ሪፖርት በማዳመጥ የሚገመግም እና የሚያጸድቅ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።(የኦሮሚያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት)


