Nov 10, 2025 .
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር በአንጋፋው የታሪክ ምሁር ፕሮፌሰር ላዺሶ ጌ. ዴሌቦ ህልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለፁ።

ፕሬዚደንቱ አክለውም ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንዲሰጥልን እመኛለው ብለዋል።