Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 11, 2025 .

ወደ አገር በሚገቡ እቃዎች ላይ ከተጣለው የማህበራዊ ልማት ቀረጥ ነጻ የሚሆኑ እቃዎችን ለመወሰን  መመሪያ ቁጥር 1023/2017

▶️ ለህብረተሰቡ በነጻ የሚሰጡ የትምህርት እና የጤና አገልግሎቶችን ለማስፋፋት እንዲሁም በሰው ሰራሽ እና በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ችግር ላይ የሚገኙ ወገኖችን ለመርዳት ከውጭ አገር በእርዳታ የሚላኩ እቃዎች የማኅበራዊ ልማት ቀረጥ የተጣለበትን ዓላማ ለማሳካት የሚያግዙ በመሆኑ ከቀረጥ ነጻ እንዲሆኑ ማድረግ ተገቢ መሆኑ ስለታመነበት፤

▶️ ኢትዮጵያ በፈረመቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ከቀረጥ እና ታክስ ነጻ የተደረጉ እቃዎች ከዚህ የቀረጥ ዓይነትም ነጻ እንዲሆኑ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፤

▶️ የገንዘብ ሚኒስቴር ወደ አገር በሚገቡ እቃዎች ላይ ከተጣለው የማህበራዊ ልማት ቀረጥ ነጻ የሚሆኑ እቃዎችን ለመወሰን  መመሪያ ቁጥር 1023/2017 ያወጣ ሲሆን አያይዘነዋል።

Read the full PDF file!

A_Directive_to_Exempt_Goods_From_Social_Welfare_Levy_Imposed_On

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia