Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 12, 2025 .

በመንደር የንግድ ቁጥጥር የአሠራር ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 159/2016

▶️ የሰፈር ሱቆችን ማን ይከታተላቸዋል? እንዴት?

በወረዳ እንዲሁም በአንድ አካባቢ የሰፈሩ ቤቶችን በመንገድ ወይም በሌላ ለይቶ የንግድ ሥራ ክትትልና ቁጥጥር አመቺ በሆነ መልኩ በማዘጋጀት በህግ የተቀመጠውን አሰራር እና መስፈርት ተከትሎ የንግድ ስራው የሚከናወን መሆን አለመሆኑን ለማረጋገጥ የክትትልና የቁጥጥር ሥራ የሚሰራበት አካሄድ እንዴት ይከናወናል?

በመንደር የንግድ ቁጥጥር የአሠራር ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 159/2016 አያይዘናል።

Read the full pdf file!

Village_Business_Control_Operating_System_Directive_No_159_2016

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia