Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 14, 2025 .

የኢትዮጵያ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የዳይሬክተሮች ቦርድ አባለትና የክልሎች እና የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤቶች ፕሬዚዳንቶች ተወያዩ።

የኢትዮጵያ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የዳይሬክተሮች ቦርድ አባለትና የክልሎች እና የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤቶች ፕሬዚዳንቶች በኢትዮጵያ የማዕድን ልማት ዘርፍ ባሉ ዕድሎች ምቹ ሁኔታዎችና የፖሊሲ ድጋፎች ዙርያ ተወያዩ።

በዉይይቱ ላይ በከገሪቱ ስላሉ የማዕድን ሀብት ክምችትና ስርጭት እንዲሁም ስላሉት ዕድሎች የመነሻ ፅሐፍ ያቀረቡት በማዕድን ሚኒስቴር የማዕድን ግብይት የስራ ኃላፊ ዶ/ር እዮብ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የማዕድን ሀብት ክምችት ያላትና አሁን ላይ የማልማት ምቹ ሁኔታዎች መፈጠራቸዉን አስረድተዋል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia