Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 21, 2025 .

ተቀመጠውን መስፈርት ያሟላ ምርትና አገልግሎትን ለተጠቃሚዎች ማድረስ ለነገዋ ኢትዮጵያ ብሩህ ተስፋና ቀጣይነት ያለው  ዕድገት ፋይዳው የላቀ ነው፡፡

ተቀመጠውን መስፈርት ያሟላ ምርትና አገልግሎትን ለተጠቃሚዎች ማድረስ ለነገዋ ኢትዮጵያ ብሩህ ተስፋና ቀጣይነት ያለው  ዕድገት ፋይዳው የላቀ መሆኑን በመገንዘብ በየደረጃው በከፍተኛ ትኩረት መስራት ይገባቸዋል፡፡

ከህዳር 11 እስከ ህዳር 14 ቀን 2018 ዓ.ም በሚቆየው በጥራት መንደር በተዘጋጀው አውደ ርዕይ ላይ በምርቶቻቸውና አገልግሎቶቻቸው የጥራት ማረጋገጫ ሰርትፊኬት ያገኙ ተቋማት ብቻ ታድመውበት ጥራታቸው የተረጋገጠ ምርትና አገልግሎቶችን ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ ናቸው፡፡

ከአውደ ርዕዩ ጎን ለጎን ወደ ኢኮኖሚ ዘርፍ ለተቀላቀሉ አዳዲስ ተቋማትም ለሚያመርቱት ምርትና ለሚሰጡት አገልግሎቶች የተቀመጡ መስፈርቶችን  ስለማሟላታቸው አስፈላጊው ፍተሸ ተደርጎ  የጥራት ማረጋገጫ ሰርትፊኬት እየተሰጠ ነው፡፡

እርስዎም  የዘርፉ ተዋናይ ከሆኑ ምርትና አገልግሎትዎን በማዕከሉ አቅርበው በማስፈተሽ ተመራጭ የሚያደርግዎትን የጥራት ማረጋገጫ ሰርትፊኬት በመውሰድ በገበያው ውስጥ የሚኖርዎትን ተፈላጊነትና ተወዳዳርነትን  ይጨምሩ፡፡

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia