Nov 25, 2025 .
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ከኔዘርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዲክ ሾፍ ጋር በኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድ መካከል ያለውን ጠንካራ ትስስር ለማጠናከር ተወያይተዋል።

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ከኔዘርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዲክ ሾፍ ጋር በኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድ መካከል ያለውን ጠንካራ ትስስር ለማጠናከር ተወያይተዋል።
ከኢትዮጵያ የውጭ ንግድ ቁልፍ መዳረሻዎች አንዷ የሆነችው ኔዘርላንድ ኢንቨስትመንት እና የኢኮኖሚ ትብብር ለማድረግ ጉልህ አቅም እንዳለት የገለፁት ዶ/ር ዐብይ የአየር ንብረት ለውጥ ጥበቃ ሥራ ትብብርን አስመልክቶም እድሎቻችንን ለመመልከትና የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን በጉብኝቶች እና የልምድ ልውውጥ መርሃ ግብሮች ለማከናወን በዉይይቱ ማንሳታቸዉን በማህበራዊ የትስስር ገፃቸዉ ይፋ አድርገዋል።

