Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 26, 2025 .

ጥብቅ ማሳሰቢያ – የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን

ጥብቅ ማሳሰቢያ – የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪነት ፈቃድ ሳያገኙ  ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን (በተለይም የአክስዮን ማህበራት አክስዮኖችን) ለሽያጭ የማቅረብ፣ የማስተዋወቅ እና የማገበያየት እንቅስቃሴዎች በሚያካሂዱ አካላት ላይ በካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/2013 እና የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ አሰጣጥ እና ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 980/2016 መሠረት ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ ዛሬ ባወጣው መግለጫው አስጠንቅቋል ፡፡
(የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የሰጠውን ማስጠንቀቂያ አያይዘናል)

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia