Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Dec 01, 2025 .

የንግድ ዘርፍ የመንግሥት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ፍኖተ ካርታ ወደ ተግባር እንዲገባ ተወሰነ።

 

የንግድ ዘርፍ የመንግሥት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ፍኖተ ካርታ ወደ ተግባር እንዲገባ ተወሰነ።

የንግድ ዘርፍ የመንግሥት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አብይ ኮሚቴ የንግድ ዘርፍ የመንግሥት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ፍኖተ ካርታውን በጥልቀት ገምግሟል።

ኮሚቴው በግምገማው መሠረት የማስተካከያ ሀሳቦችን በመስጠት ፍኖተ ካርታው ወደ ተግባር እንዲገባ አቅጣጫ ሰጥቷል።

የንግድ ዘርፍ የመንግሥት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አብይ ኮሚቴ ሪፎርሙን በበላይነት የመምራትና የመከታተል ኃላፊነት ያለው ሲሆን የሚኒስቴር መ/ቤታችን ሚኒስትር ክቡር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)፣ ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ የተጠሪ ተቋማት ዋና ዳይሬክተሮች  እና የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች የሚገኙበት ነው፡፡

የሪፎርም ሥራው በተሳካ ሁኔታ እንዲተገበር ሁሉም የሪፎርም ኮሚቴዎች የተጣለቸውን ተግባርና ኃላፊነት በትኩረትና በትጋት እንዲወጡ አቅጣጫ ተቀምጧል።
ን/ቀ/ት/ሚ

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia