Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Dec 16, 2025 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) ከዓለም አቀፉየስደተኞች ተቋም  የኢትዮጵያ ቢሮ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) ከዓለም አቀፉየስደተኞች ተቋም  የኢትዮጵያ ቢሮ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡

ሁለቱ ተቋማት ሊሰሩባቸው በሚችሉባቸው የትብብር መስኮች ዙሪያ ነው የተነጋገሩት፡፡የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) ምክር ቤቱ እያከናወናቸው ባሉ ተግባራትና በተቋማዊ የሪፎርም ስራዎች ዙሪያ ማብራሪያ አድርገውላቸዋል፡፡

ንግድና ኢንቨስትመንት ማስፋፋት፣ ምርምርና አድቮኬሲ እንዲሁም በግሉ ዘርፍ አቅም ግንባታና ስልጠና ስራዎች ዋናዎቹየምክር ቤቱ ተልዕኮዎች ናቸው ያሉት ዋና ጸሐፊው ለወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች፣ በአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች፣ለቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና እንዲሁም ሰላም ለቢዝነስ  እና ቢዝነስ ለሰላም በሚሉ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ ነው ብለዋል፡፡

የዓለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም የኢትዮጵያ ቢሮ ሲንየር የፕሮግራም ድጋፍ አስተባባሪ አይቻ ማዝማን ዊቲንግ በበኩላቸውስደተኞችንና ተፈናቃዮችን ለማቋቋም በሚሰሩ የሰላም፣ የስራ ፈጠራ እንዲሁም በቢዝነስ አመራርና በሌሎችም የአቅም ግንባታ ተግባራትከምክር ቤቱ ጋር ተቀራርቦ ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል፡

Dr. Kenenisa Lemie (AssociateProfessor), Secretary General of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA), met with representatives from the International Organization for Migration’s (IOM) Ethiopia country office.

The two parties discuss the potential areas of cooperation between the two organizations. Dr. Kenenisa Lemie, the secretary general, explained the organization’s reforms and basic objectives. The basic missions of ECCSA are trade and investment promotion, advocacy and research, and capacity building.

Dr. Kenenisa also stated that special attention is given to women, youth, and people with disabilities, small and medium-sized enterprises,technical and vocational training, and business for peace and peace for businesses, which are the issues that ECCSA is working on at this time.

Ayca Mazman Whiting, UN IOM Ethiopia country office senior programme support coordinator, explained how the organization works in Ethiopia, with an emphasis on supporting migrants and displaced people with rehabilitation, business, job creation, training, and leadership.

She additionally said that the organization is interested in cooperating with ECCSA on a variety of economic and peace-related matters.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia