Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Dec 19, 2025 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በ5ኛው የንግድ ማውጫ (Business Directory) ህትመት አስተዋጽኦ ላደረጉ ባለሙያዎች እውቅናና የምስክር ወረቀት ሰጠ፡፡

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በ5ኛው የንግድ ማውጫ (Business Directory) ህትመት አስተዋጽኦ ላደረጉ ባለሙያዎች እውቅናና የምስክር ወረቀት ሰጠ፡፡

ምክር ቤቱ በርካታ የንግድ ተቋማትን አድራሻ የያዘውን የንግድ ማውጫ የንግድ ማውጫ ለህትመት አብቅቷል፡፡
በዚህ ሂደት ከምክር ቤቱ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ባለፈ ሌሎች የሽያጭ ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን በዚህ ሂደት ለተሳተፉ አካላትም እውቅና ተሰጥቷቸዋል፡፡

የምክር ቤቱ ዋና ጸሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) የንግድ ማውጫውን መታተም ይፋ በተደረገበት ፕሮግራም ላይ ህትመቱ ለተቋሙም ሆነ እንደ ሀገር የላቀ አበርክቶ እንደሚኖረው ተናግረዋል፡፡

ለህትመቱ ስኬታማነት አስተዋጽኦ ያደረጉ ባለሙያዎችም ለ15ኛው ኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ስኬትም የበኩላቸውን መወጣት እንዳለባቸው መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia