Dec 22, 2025 .
በየደረጃው ለምትገኙ የማዕሰላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ዘርፉ ማህበራት አባል ምክር ቤቶች በሙሉ !

በየደረጃው ለምትገኙ የማዕሰላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ዘርፉ ማህበራት አባል ምክር ቤቶች በሙሉ !
ታህሳስ 10/2018 ቡታጅራ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በክልሉ በየደረጃው ያሉ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤቶች ከታህሳስ 10/2018 እስከ ታህሳስ 30/2018 ድረስ የንግዱ ማህበረሰብ እና አጋሮቹ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በሁሉም የወረዳ እና የከተማ ምክር ቤቶች ይካሄዳል በመሆኑም ሁሉም አባልና አጋር አካላት የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!
በተጠቀሱት ቀናት በየደረጃው የምትገኙ የማዕሰላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ዘርፉ ማህበራት አባል ምክር ቤቶች ጉባዔ አካሂደው ለክልሉ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ሪፖርት እንዲያደርጉ እናስታውቃለን !
አቶ ሳኒ ሀሰን
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት

