Dec 31, 2025 .
የኤክሳይዝ ታክስ ግዴታቸውን ባልተወጡ ድርጅቶች ላይ የማምረቻ ቦታን ለጊዜው ስለማሸግ፣ ፈቃድ ስለማገድ

የገቢዎች ሚኒስቴር ታህሳስ 15 ቀን 2018 ባሰራጨው ደብዳቤ የኤክሳይዝ ታክስ ግዴታቸውን ባልተወጡ ድርጅቶች ላይ የማምረቻ ቦታን ለጊዜው ስለማሸግ፣ ፈቃድ ስለማገድና ስለመሰረዝ የሚመለከት ማንዋል መዘጋጀቱን ገልፆ የሚመለከታቸው ተግባራዊ እንዲያደርጉት አሳስቧል።
(ስለማንዋሉ የተሟላ ግንዛቤ መጨበጥ እንዲቻል አያይዘነዋል)
Read the full pdf document here!

