Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Jan 22, 2026 .

በሀገር አቀፍ ደረጃ 2,305,327 የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት በኦንላይን ተከናውኗል።

▶️ ባለፉት ስድስት ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ 1,862,826 የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎትን በኦንላይን ለመስጠት ታቅዶ 2,305,327 ተከናውኗል።

▶️ አፈፃፀሙ 124 በመቶ ሲሆን ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ254,564 ወይም የ12 በመቶ ብልጫ አለው ።

▶️ የቅዳሜና እሁድ ግብይት ማዕከላትን ከ1,567 ወደ 1,988 ማድረስ ተችሏል።

▶️ ከወጪ ንግድ ገቢ ባለፉት ስድስት ወራት 4.24 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ 5.10 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል።

▶️ የባለፉት ስድስት ወራት የወጪ ንግድ ገቢ ብቻ በ2016 ዓ.ም በሙሉ የበጀት ዓመቱ ከተገኘው ጋር እኩል ነው።

▶️ የአፍሪካ አህጉራዊው ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነትን በአየርና በየብስ ጭነት መተግበር ለሃገራችን ብሎም ለአፍሪካ ትልቅ እመርታ ነው።

▶️ የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ሂደት ለዘመናት የቆየውን አዝጋሚ ጉዞ በመግታት ንቁ፣ ፈጣንና ወጥ ቁመና ላይ ለማድረስ ተችሏል።

▶️ ጥራትን በማረጋገጥ ረገድ ለቀጣናዊና አለም አቀፋዊ የንግድ ትስስር አቅም የፈጠሩ ተግባራት ተከናውኗል።

▶️  የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን ለማሳካት እየተሰራ ነው።

የኢፌዴሪ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia