Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Jan 27, 2026 .

የ4ኛው የጸረ ህገ-ወጥ ንግድ ጉባኤ የሥራ ቡድን ውይይት ማስጀመሪያ ተካሂዷል።

የ4ኛው የጸረ ህገ-ወጥ ንግድ ጉባኤ የሥራ ቡድን ውይይት ማስጀመሪያ ተካሂዷል።

የጉባኤው የሥራ ቡድን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ የጉምሩክ ኮሚሽን፣ የፍትህ ሚኒስቴር፣ ገቢዎች ሚኒስቴር፣ እንዲሁም የፌደራል ፖሊስና የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤትን ያካተተ ነው።

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ምክትል ዋና ጸሐፊ ወይዘሮ ሔለን ረታ ከፌደራል ፖሊስ እና ገቢዎች ሚኒስቴር ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል።

የሥራ ቡድኑ አባላትም የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ ከጉባኤው ጋር ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ በጥምረት ለመሥራት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ተነጋግረዋል።

4ኛው ጸረ ህገ-ወጥ ንግዱ ጉባኤው የፊታችን የካቲት 17 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia