ኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በቻምበር አካዳሚ አማካኝነት የንግዱን ማህበረሰብ ክህሎት እና አቅም የማጎልበት ሥራ እየሰራ ነው:-ሰብስብ አባፊራ

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በቻምበር አካዳሚ አማካኝነት በቴክኒክ፣ በሙያ እና በሌሎች ተያያዥ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች የንግዱን ማህበረሰብ ክህሎት እና አቅም የማጎልበት ሥራ እየሰራ ነው ::
እነዚህ ከባለድርሻ አካላት እና አጋሮች ጋር የምናከናውናቸው የግሉን ዘርፍ የማጠናከር እና አቅም የመገንባት ስራዎቻችንን ተደራሽ የማድረግ ጥረታችንን የምንገፋበት ይሆናል።
የዛሬው የስራና ክህሎት ሚኒስቴር የግሉን ዘርፍ ተወዳዳሪነት ለማጎልበት እና ከውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት (FDI) ጋር የተያያዘ የሰው ኃይል ክህሎት ልማትን ለማጠናከር ያተኮረው የቁርስ ላይ ውይይት እና የምክክር መድረክም የዚህ አንድ አካል ነው።
ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት
❇️❇️❇️❇️
The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations, through its Chamber Academy, is working to enhance the skills and capacity of the business community by providing technical, professional, and other related capacity building training programs.
These initiatives, which are carried out in collaboration with stakeholders and partners, serve to expand the reach of our efforts to strengthen the private sector and build its capacity.
Today’s breakfast discussion and consultation forum, organized by the Ministry of Labor and Skills, is also part of this broader effort, focusing on improving the competitiveness of the private sector and strengthening human capital development in relation to Foreign Direct Investment (FDI).

