አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጣና ሥምምነት ትግበራ በሚኖራቸው እድልና ተሳትፎ ዙሪያ የፓናል ውይይት ተካሂዷል።

አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጣና ሥምምነት ትግበራ በሚኖራቸው እድልና ተሳትፎ ዙሪያ የፓናል ውይይት ተካሂዷል።
ውይይቱ በአዲስ አበባ ቤስት ዌስተርን ሆቴል የተካሄደው የአቅም ግንባታ ወርክሾፕ አካል ነው።
በፓናል ውይይቱም የኤክሥፐርቲዝ ፍራንስ፣ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት፣ ፓን አፍሪካን ንግድና ኢንዱስትሪ.ምክር ቤት፣ የካዌ እና የአዲስ አበባ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በአወያይነት ተሣትፈዋል።
አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ከአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ሥምምነት ጋር በተያያዘ ሊያጋጥሟቸው ስለሚችሉ ተግዳሮቶችና በአፍሪካ ገበያ በሚኖራቸው እድል እና ተሣትፎ ዙሪያ ውይይት ተደርጓል።
ከአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ሥምምነት ትግበራ አንጻር የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማ ኀበራት ምክር ቤት በሚያከናውናቸው ተግባራት ዙሪያም መብራሪያ ተሠጥቷል።
.…………………
A panel discussion was held focusing on the opportunities and participation of small and medium-sized enterprises (SMEs) within the framework of the African Continental Free Trade Area (AfCFTA).
The discussion took place as part of a capacity-building workshop held at the Best Western Hotel in Addis Ababa.
The panel brought together representatives from Expertise France group, the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA), the Pan-African Chamber of Commerce and Industry, the Center for Accelerated Women’s Economic Empowerment (CAWEE), and the Addis Ababa Chamber of Commerce and Sectoral Associations, who participated as panelists.
The session explored the potential challenges SMEs may face in relation to the AfCFTA, as well as the opportunities available to them and their role in the broader African market.
An overview was provided on ECCSA’s efforts to support SMEs’ participation in the African market in line with the AfCFTA framework.

