የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከጣሊያን ኢምባሲ የንግድ ማስፋፊያ ክፍል (የጣሊያን ንግድ ኤጀንሲ) ጋር ስትራቴጂካዊ ውይይት አካሄደ።


የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከጣሊያን ኢምባሲ የንግድ ማስፋፊያ ክፍል (የጣሊያን ንግድ ኤጀንሲ) ጋር ስትራቴጂካዊ ውይይት አካሄደ።
ውይይቱ በኢትዮጵያ የግብርና ሜካናይዜሽን ማሳደግ እና በመጪው የ EIMA ዓለም አቀፍ የግብርና ቴክኖሎጂ ንግድ ትርኢት ላይ የአገር ውስጥ የንግድ ልዑካን ተሳትፎን በማመቻቸት ላይ ያተኮረ ነው።
የሁለቱም ወገኖች ተወያዮች የኢትዮጵያን የግብርና ማዕቀፍ ማዘመን ለምግብ ዋስትና፣ ለአየር ንብረት ለውጥ እና በኢኮኖሚ ራስን ለመቻል ወሳኝ መሆኑን አንስተዋል።
የውይይቱ ዋና ትኩረት በጣሊያን ሊካሄድ የታቀደው የ EIMA አለም አቀፍ የግብርና እና አትክልት ማሽነሪ ኤግዚቢሽን ሲሆን የጣሊያን ንግድ ኤጀንሲ እና የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በዝግጅቱ ላይ ኢትዮጵያውያን የግብርና ማሽነሪዎች አስመጪዎች እና አከፋፋዮችን በሰፊው ማሳተፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡
የ EIMA አለም አቀፍ የግብርና እና አትክልት ማሽነሪ ኤግዚቢሽን በዓለም ላይ ካሉት ግዙፍ የአግሮ-ማሽነሪ ዝግጅቶች አንዱ ነው፡፡

The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA) held a strategic discussion with the Trade Promotion Section of the Italian Embassy (Italian Trade Agency) in Addis Ababa.
The talks centered on boosting agricultural mechanization in Ethiopia and facilitating local business delegation participation at the upcoming EIMA International agricultural technology trade fair.
Officials from both sides acknowledged that modernizing Ethiopia’s agricultural framework is vital for food security, climate resilience, and economic autonomy. A major focus of the meeting was the upcoming EIMA International Agricultural and Gardening Machinery Exhibition, scheduled to take place in Italy.
The Italian Trade Agency and ECCSA explored ways to ensure strong Ethiopian representation at the event. Representatives highlighted that EIMA, one of the world’s largest agro-machinery events offers Ethiopian importers and distributers of Agricultural machineries.

