Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Jul 04, 2026 .

በ2018 በጀት ዓመት ከቡና ምርት ሽያጭ 3 ቢሊየን አሜሪካን ዶላር፣ በቀጣይም በዚህ አመት ከተመዘገበው ውጤት የበለጠ እንደምናስመዘግብ እምነቴ ነው:- ሰብስብ አባፊራ

በ2018 በጀት ዓመት ከቡና ምርት ሽያጭ 3 ቢሊየን አሜሪካን ዶላር ገቢ ማግኘት ተችሏል።
ለዚህ ውጤት መገኘትም ከግብርና ሚኒስቴር  እና ከቡናና ሻይ ባለስልጣን ጀምሮ በየደረጃው ያሉ የሚመለከታቸው የመንግስት መዋቅር የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም የግሉ ዘርፍ ተዋንያን በይበልጥም የቡና አቅራቢዎች፣ ላኪዎች እና የቡና ማኅበራት ላስገኛችሁት ውጤት  እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት እወዳለሁ።

በቀጣይም በዚህ አመት ከተመዘገበው ውጤት የበለጠ እንደምናስመዘግብ እምነቴ ነው።

ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት

It has been possible to generate USD 3 billion in revenue from coffee exports during the 2018 Ethiopian fiscal year.

I would like to extend my heartfelt congratulations to everyone who contributed to this remarkable achievement, including the Ministry of Agriculture, the Ethiopian Coffee and Tea Authority, the relevant government officials at all levels, and the private sector stakeholders particularly coffee producers, suppliers, exporters, and coffee associations.

I am confident that, building on this success, we will achieve even greater results in the coming fiscal year and further strengthen Ethiopia’s position in the global coffee market.

Sebsib Abafira Abajobir

President, Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia