Jul 06, 2026 .
ጅማ ከተማ ባሉ ክፍለ ከተሞች በታክስ አሰባሰብ የተሻለ አፈፃፀም ላሳዩ የባለድርሻ አካላት እውቅናና ሽልማት አበርክቷል።

በንግድና የዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤቶች እየተከናወኑ ያሉ መርሐ-ግብሮች እንደቀጠሉ ሲሆን፤ የጅማ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት በ2018 አጠቃላይ አፈፃፀም እንዲሁም በ2019 እቅዶች ላይ የተወያየ ሲሆን ፤ በጅማ ዞን በሚገኙ ወረዳዎች እንዲሁም በጅማ ከተማ ባሉ ክፍለ ከተሞች በታክስ አሰባሰብ የተሻለ አፈፃፀም ላሳዩ የባለድርሻ አካላት እውቅናና ሽልማት አበርክቷል።

