Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Jul 23, 2026 .

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሉ  የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት አባላት 27880 የተለያዩ ችግኞች ተተክለዋል፡፡

የክልል የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች አባላትና ነጋዴዎች በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የችግኝ ተከላ አካሄዱ።
ሐምሌ 11 ቀን 2018 የግሉ ዘርፍ አረንጓዴ አሻራ ተብሎ ሁሉም አባል ም/ቤቶች የጠቅላይ ሚኒስትሩን አረንጓዴ አሻራ (Green Legacy Initiative) ብሔራዊ ኢኒሼቲቭን በመደገፍ ተስፋን እንትከል በሚል መሪ ቃል በየአካባቢያቸዉ  ችግኝ እንዲተከሉ በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በተላለፈዉ ሰርኩላር መሠረት የአማራና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች አባሎቻቸዉንና የንግዱን ማህበረሰብ በማስተባበር በክልሎቹ በተለያዩ ዞኖች ፣ ልዩ ወረዳዎች ፣ ወረዳዎችና ክልሎች የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂዷል።

በየደረጃዉ ባሉ 2319 በሚሆኑ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሉ  የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት አባላት 27880 የተለያዩ ችግኞች መተከላቸዉን ከክልሉ የንግድና ዘርፍ  ማህበራት ምክር ቤት የተገኘዉ መረጃ ያመላክታል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia