Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Jul 24, 2026 .

በዲጂታል ግብይት እና የኤሌክትሮኒክስ ንግድ ላይ ከሀምሌ 16-17 ፣2018 ለሁለት ቀናት ሲካሄት የቆየዉ ሥልጠና ተጠናቋል፡፡

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከሴንተር ፎር ኢንተርናሽናል ፕራይቬት ኢንተርፕራይዝ  (CIPE) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በዲጂታል ግብይት እና የኤሌክትሮኒክስ ንግድ ላይ ከጥቃቅን፤ አነስተኛ፤ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ለተውጣጡ 20 የሚሆኑ የንግድ ማህበረሰብ ከሀምሌ 16-17 ፣2018 ለሁለት ቀናት ሲካሄት የቆየዉ ሥልጠና ተጠናቋል፡፡
የመዝግያ ሥነ-ስርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት የአርባምንጭ ከተማ የንግ/ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት የቦርድ አባል ወ/ሮ ማሜ አየለ  የተሰጠዉ ሥልጠና ወቅቱን ያገናዘበ በመሆኑ  ይህን ሥልጠና ያዘጋጀዉን  የኢትዮጵያ  ንግድና ዘርፍ ማህ ም/ቤት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ በመጨረሻም በክልላችን የሚገኙ የቢዝነስ ተቋማት  የምክር ቤቱ አባል በመሆን በተቀናጀና በተደራጀ መልኩ  የግሉን ዘርፍ ኢኮኖሚ ማሳደግ እንደሚገባቸው ገልጸዋል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia