Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Aug 01, 2026 .

የጅማ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከጅማ ከተማ የንግድ ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር የ2018  የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብርን በማስመልከት ዛሬ  የችግኝ ተከላ  አከናውኗል ።

የጅማ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከጅማ ከተማ የንግድ ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር የ2018  የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብርን በማስመልከት ዛሬ  የችግኝ ተከላ  አከናውኗል ።

የተከናወነውን የችግኝ ተከላ በማስመልከትም የኢትዮጵያና የኦሮሚያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ፕሬዚደንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር ምስጋናቸውን ያቀረቡ ሲሆን፤ ሌሎች በየደረጃው የሚገኙ ምክር ቤቶችም  የአረንጓዴ ዐሻራ አቅድን የተሳካ ለማድረግ እንዲተጉ ጥሪ አቅርበዋል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia