Aug 01, 2026 .
መላዉ የንግዱ ማህበረሰብ ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ እዉን መሆንም አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉና በንቃት እንዲሳተፉ:- አቶ ሰብስብ አባፊራ

በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኞችን በመትከል ምድራችንን አረንጓዴ በማልበስ የአገራችንን የደን ሽፋን በማሳደግ ለአየር ንብረት ለዉጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚን እዉን ለማድረግ የዜግነት ድርሻችንን የምንወጣበት ቀን ሁለት ቀን ብቻ ቀርቶታል።
ሁሌም በአገር ኢኮኖሚ እድገት ዉስጥ ግንባር ሚና የሚጫወተዉ የግሉ ዘርፍና መላዉ የንግዱ ማህበረሰብ ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ እዉን መሆንም አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉና በንቃት እንዲሳተፉ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል፡፡
በጋራ ተስፋን እንትከል!

