Aug 31, 2026 .
ለግሉ ዘርፍ የምንሰጣቸው አገልግሎቶችን ጥራት በማሻሻል በኢኮኖሚው ዘርፍ ዘላቂ ለውጥ ለማምጣት እንተጋለን:- ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ

በቡድን የመስራት ባህልን በማጠናከር፤ የተቋማችንን አፈጻጸም በማሳደግ እና ለግሉ ዘርፍ የምንሰጣቸው አገልግሎቶችን ጥራት በማሻሻል በኢኮኖሚው ዘርፍ ዘላቂ ለውጥ ለማምጣት እንተጋለን።
በተጨማሪም ንግድና ኢንቨስትመንት፣ የምርምርና አድቮኬሲ እንዲሁም የአቅም ግንባታ ስራዎቻችንን በማስፋፋት ለግሉ ዘርፍ እድገት ድጋፍ ማድረጋችንን እንቀጥላለን።
ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ

