Aug 31, 2026 .
የተሻለ ተቋም የሚገነባው በጋራ ትጋት፣ በትብብር እና በውጤት ተኮር የስራ ባህል ነው:- ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር

የተሻለ ተቋም የሚገነባው በጋራ ትጋት፣ በትብብር እና በውጤት ተኮር የስራ ባህል ነው። በዚህ መንፈስ በመስራት ምክር ቤቱን የበለጠ ብቁና ውጤታማ ተቋም በማድረግ፣ የኢትዮጵያን የግሉ ዘርፍ ድምፅ ማሰማት የጋራ ኃላፊነታችን ነው።
ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት

