የነገው ቀን- ነገ የሚገነባው ዛሬ በምንሠራው ሥራ ነው:- ሰብስብ አባፊራ

የነገው ቀን
ወደ አዲሱ ዓመት 2019 ስንሸጋገር፤ የተሻለ የንግድ ከባቢ ለመፍጠር፣ የንግድና የኢንቨስትመንት ትስስሮችን ለማስፋት፣የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ፣ የኢትዮጵያ ምርትና አገልግሎቶች በክልላዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ገበያ የበለጠ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ለማስቻል እና የግሉ ዘርፍ የኢኮኖሚ ዕድገት ዋና አጋር እንዲሆን የተባበረ ጥረት በማድረግ ነው።
ነገ የሚገነባው ዛሬ በምንሠራው ሥራ ነው። አዲሱን ዓመት በተስፋ፣ በትብብርና በተግባር እንጀምር።
ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት
❇️❇️❇️❇️❇️
The Day of Tomorrow
As we enter the New Ethiopian Year 2019, we renew our commitment to creating a more conducive business environment, expanding trade and investment linkages, enhancing the use of technology and enabling Ethiopian products and services to compete more effectively in regional, continental and global markets.
Above all, we will continue working together to ensure that the private sector remains a strong partner in driving Ethiopia’s economic growth and shared prosperity.
Tomorrow is built by what we do today. Let us begin the New Year with hope, partnership and action.
Sebsib Abafira Abajobir
President, Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

