የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በBRICS ቢዝነስ ፎረም ላይ

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በBRICS ቢዝነስ ፎረም ላይ ተሳትፎ እያደረገ ሲሆን፤ በፎረሙ መሳተፋችን የኢትዮጵያን የግሉ ዘርፍ ተደራሽነት በዓለም አቀፍ የንግድ መድረክ ላይ በማጉላት ፣ የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስሮችን ለማስፋት እና ተጨባጭ የገበያና የትብብር እድሎችን ለመፍጠር ያስችለናል።
ምክር ቤታችን ጠቅላይ ሚንስትራችን በሚገኙበት ዓለም አቀፍ የንግድ መድረኮች ላይ የሚያደርገው ተሳትፎ ለኢትዮጵያ ንግዶች የገበያ፣ የቴክኖሎጂ፣ የኢንቨስትመንትና የኢኮኖሚ አጋርነት እድሎችን ወደ ተጨባጭ የንግድ ውጤት ለመቀየር የሚያስችል በመሆኑ በቁርጠኝነትም የጎላ ተሳትፎ እያደረገ ነው ።
ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት
❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations is participating in the BRICS Business Forum. Our participation in the Forum enables us to amplify the voice and visibility of Ethiopia’s private sector on the global business stage, expand trade and investment linkages, and create tangible market and cooperation opportunities.
ECCSA is also actively and firmly engaging in international business forums attended by the Prime Minister of Ethiopia.
Such participation provides an important platform for connecting Ethiopian businesses with opportunities in markets, technology, investment, and economic partnerships, and for translating these opportunities into tangible business outcomes.
Sebsib Abafira Abajobir
President, Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations
❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️

