Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Sep 30, 2026 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የስራ አመራር ቦርድ አባላትና የስራ ኃላፊዎች ኮምቦልቻ ከተማ የኢንዱስትሪ ፖርኮችን ጎበኙ።

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት  ኮምቦልቻ ከተማ ከሳይፕ ኢትዮጵያ  ጋር በመተባበር ለሁለት ቀናት ከሰጠው የካፓሲቲ ቢውልዲግ ስልጠና በተጨማሪ በከተማው የሚገኙትን የተለያዩ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ጎበኘ።

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ም/ቤት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች,የክልሉ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት እና የኮምቦልቻ  ከተማ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ም/ቤት የስራ አመራር ቦርድ አባላት በተገኙበት በኮምቦልቻ ከተማ  የተለያዩ ምርቶችን በማምረት ላይ የሚገኙትን የኢንዱስትሪ ፖርኮችን ጎበኙ።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia