በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የተመራና የምክር ቤቱን የሥራ አስፈፃሚ ቦርድ አባላት ፣ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚንስቴር ሚንስትር ደኤታ እንዲሁም ከምክር ቤቱና GIZ ኢትዮጵያ የተወከሉ ኃላፊዋችን ያካተተ ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ታንዛኒያ ዳሬሰላም ገብቷል ::
በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የተመራና የምክር ቤቱን የሥራ አስፈፃሚ…



