Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Sep 25, 2025 .

ሴቶች በሥልጠና ያገኙትን እውቀት ተግባራዊ በማድረግ ተወዳዳሪ መሆን እንዳለባቸው ተገለጸ።

 

ሴቶች በሥልጠና ያገኙትን እውቀት ተግባራዊ በማድረግ ተወዳዳሪ መሆን እንዳለባቸው ተገለጸ።

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ከተለያዩ ዘርፎች ለተውጣጡ ሴቶች ሲሰጠው የነበረው ሥልጠና ተጠናቋል።

ሴት የቢዝነስ ባለቤቶች በማርኬቲንግ እና በሥራ አመራር ዙሪያ ነበር ሥልጠናውን ሲከታተሉ የቆዩት።
የሥልጠናው ተሣታፊዎችም በቡና፣ በቆዳ እና ቆዳ ውጤቶች ፣ በአልባሣት፣ በባልትና እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች ላይ የተሠማሩ ናቸው።

በማጠቃለያ ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የምክር ቤቱ የአባላት ድጋፍ ዳይሬክተር አቶ እሱባለው ተስፋ ሠልጣኞች ያገኙትን እውቀት ወደ ተግባር በመቀየር ዘመናዊ አሠራርን በመተግበር ተወዳደሪ እንዲሆኑ በማሥገንዘብ ምክር ቤቱም በተለያዩ ዘርፎች ሴት የቢዝነስ ባለቤቶችን እንደሚደግፍ አንሥተዋል።

 

ሰልጣኞቹም ከሥልጠናው የተሻለ ግንዛቤ ማግኘታቸውን ጠቁመው ምክር ቤቱ አቅማቸውን ለመገንባት ሥልጠናውን በማዘጋጀቱ ምሥጋናቸውን አቅርበዋል።

ሌሎች ሥልጠናውን ያላገኙ አካላትም የምክር ቤቱን የሥልጠና እድሎች እንዲጠቀሙና የራሣቸውንም ሆነ የሠራተኞቻቸውን እውቀትና ክህሎት እንዲያሣድጉ ሠልጣኞቹ መልዕክታቸውን አሥተላልፈዋል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia