የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) በኢትዮጵያ የማሌዥያ ኤምባሲ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) በኢትዮጵያ የማሌዥያ ኤምባሲ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም የሁለቱን ሀገራት የቢዝነስ ትስስር ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተነጋግረዋል፡፡
ዶክተር ቀነኒሳ በኢትዮጵያ ስላለው የንግድና ኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታ ያብራሩ ሲሆን በሀገራዊ የኢኮኖሚ ሪፎርም ትኩረት ስለተሰጣቸ ው የኢንቨስትመንት መስኮች ገልጸውላቸዋል፡፡በኢት
ዮጵያ የማሌዥያ ቋሚ ጉዳይ አስፈጻሚ (chargé d’affaires) ሞህድ አፋንዲ አቡ በክር በበኩላቸው ማሌዥያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትስስር ለማሳደግ ፍላጎት እንዳላት ገልጸዋል፡፡
ከምክር ቤቱ ጋር በመተባበር በቀጣይ ህዳር ወር የኢትዮ-ማሌዥያ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድም በውይይቱ ወቅት ተጠቁሟል፡፡
ባለፈው ዓመት ጥቅምት ወር የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ዓይናለም አባይነህ ከማሌዥያ ብሔራዊ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ዳቶ ሰሪ ጎባላክሪሽናን ጋር የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸው የሚታወስ ነው፡፡

Dr. Kenenisa Lamie (Associate Professor), Secretary General of the Ethiopian Chamber of Commerce and sectoral associations (ECCSA), met with a delegation from the Malaysian Embassy in Ethiopia.
During their meeting, they discussed issues that could enhance business ties between the two countries.
Dr. Kenenisa explained the favorable trade and investment environment in Ethiopia and highlighted the investment areas that have been given priority in the national economic reform.
The Malaysian Chargé d’affaires in Ethiopia, Mohd Afandi Abu Bakar, for his part, expressed Malaysia’s interest in increasing its economic ties with Ethiopia.
It was also noted during the discussion that the Ethiopia-Malaysia Business Forum will be held in Addis Ababa in the coming November in collaboration with ECCSA.
It is worth noting that in October last year, Dr. Aynalem Abayneh, Vice President of the Ethiopian Chamber of Commerce and sectoral associations, signed a Memorandum of Understanding (MoU) with Dato’ Seri Gobalakrishnan, President of the Malaysian National Chamber of Commerce and Industry.




