Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Aug 06, 2026 .

እንደ አገር የተያዘዉን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን እዉን በማድረግ ሂደት የግሉን ሴክተር ማብቃት  አንኳር ሰራችን ነው:- ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር

የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤቶች  ንግድና ኢንቨስትመንትን ማበረታታት፣ ማስተዋወቅ ፣ የስራ ፈጠራን በማበረታታት  የስራ ዕድል በስፋት በግሉ ዘርፍ  እንዲፈጠር ማድረግ፣ ለኢትዮጵያ ምርቶች በአገር ዉስጥ እና በመላው ዓለም የገበያ መዳረሻዎችን ማመቻቸት ዋንኛ ተግባራቸው ነው ።

እንዲሁም አስቻይ የኢኮኖሚ ምህዳር እንዲኖር  ለማስቻል በመንግስትና በግሉ ዘርፍ መካከል የምክክር መድረኮችን በማመቻቸት የፖሊሲ አውጪውን መሞገት እና የፖሊሲ ምክረ ሃሳቦችን ማቅረብም እያከናወናቸው ካሉ ስራዎች መካከል ተጠቃሾች ናቸው።

ከዚህም ባሻገር  እንደ አገር የተያዘዉን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን እዉን በማድረግ ሂደት የግሉን ሴክተር ማብቃት  አንኳር ሰራችን ነው ።
በመሆኑም የክልል፣ የከተማ እና በየደረጃው ያላችሁ የመንግስት አስተዳደሮች የንግድ ም/ቤቶቻችንን  እንደ አንድ  አቅም በመቁጠር ልትጠቀሙባቸው  እና ተገቢዉን እገዛ ልታደርጉላቸው ይገባል እላለው ።
በዚህ አጋጣሚም፤  ይህን በመረዳት አስፈላዉን የስራ ቅንጅት እና ድጋፍ እያደረጋችሁ ላላችሁ አካላት በራሴና በምክር ቤታችን ስም ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ::

ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia