Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Apr 14, 2026 .

ክብርት አምባሳደር ቆንጂት ስነጊዮርጊስ በአፍሪካ ቀዳሚዋ የረጅም ዘመን ባለታሪክ ዲፕሎማት:- ሰብስብ አባፊራ

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት  ፕሬዚደንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር በቅርቡ የተለዩንን ክብርት አምባሳደር ቆንጂት ስነጊዮርጊስን እንዲህ ዘክረዋቸዋል።
❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
ክብርት አምባሳደር ቆንጂት ስነጊዮርጊስ (1940 – April 2026)። በአፍሪካ ቀዳሚዋ የረጅም ዘመን ባለታሪክ ዲፕሎማት።

ለአፍሪካ ሰላም፣ አንድነትና ትብብር ታላቅ ሚና የነበራት የዕድሜ ልክ አገልግሎቷዋ እና የማይናወጥ ቁርጠኝነቷ ዘላቂ ቅርስ ሆኖ ሁሌም ይቀጥላል ።

አገሯንና አህጉሯን በክብር አገልግላለች፣ በጥልቅ አክብሮትና ምስጋናም ትታወሳለች።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia