Apr 14, 2026 .
የኢትዮ-ቼክ የቢዝነስ ፎረም

ለንግዱ ማህበረሰብ
የኢትዮጵያ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በኢትዮጵያ ከቼክ ሪፐብሊክ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ኤፕሪል 22 ቀን 2026 ከሰአት በኋላ ከ3፡30 ጀምሮ በሂልተን ሆቴል ከቼክ ሪፐብሊክ ሀገር የሚመጡ ግዙፍ ኩባኒያዎች ከፍተኛ ሃላፊዎች ባሉበት የኢትዮ-ቼክ የቢዝነስ ፎረም አዘጋጅተናል፡፡ በመሆኑም በቢዝነስ ፎረሙ ላይ በመሳተፍ ያልተነካዉን የቼክ ሪፐብሊክ ገበያ በመቀላቀል እድሉን ለመጠቀም ፍላጎት ያላችሁ የሀገራችን አምራቾች፣ አስመጪና ላኪዎች ቀድማችሁ እስከ ኤፕሪል 19 ብቻ በሊንክ https://forms.gle/8kgqxmSiXh7EaKUu5 በመመዝገብ እንዲትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡
ማሳሰቢያ
• ያለዉ ቦታ የ30 ሰዉ ብቻ ነዉ፡፡
• የሚመጡት የቼክ ሪፐብሊክ ኩባኒያ ፕሮፋይል ዋትሳፕ ግሩፑ ላይ ከታች ተያይዟል፡፡
• ለበለጠ መረጃ በ0917809005 መደወል ይቻላል።

