Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Sep 03, 2026 .

የአገራችን ባንኮች አምራች ኢንዱስትሪዎችን እንዲሁም የተቀናጀ ግብርናን በፋይናንስ በመደገፍ በሚጠበቅባቸው ደረጃ እና ኃላፊነት ልክ ማገዝ ይጠበቅባቸዋል:-ሰብስብ አባፊራ

 

የአገራችን ባንኮች፤ አምራች ኢንዱስትሪዎችን እንዲሁም የተቀናጀ ግብርናን በፋይናንስ በመደገፍ፣ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን የመተካት፣ የወጪ ንግድን የማሳደግና ሰፊ የሥራ ዕድሎችን የመፍጠር ሚናቸውን በሚጠበቅባቸው ደረጃ እና ኃላፊነት ልክ መወጣት እንዲችሉ ማገዝ ይጠበቅባቸዋል።
ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት

❇️❇️❇️
The banking sector should provide the necessary financial support to manufacturing industries and integrated agriculture, enabling them to contribute effectively to import substitution, export expansion, and the creation of widespread employment opportunities.

Sebsib Abafira Abajobir

President, Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia