Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Feb 26, 2025 .

የኢትዮጵያ እና ማሌዥያ ብሔራዊ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከማሌዥያ ብሔራዊ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት  ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።

 

በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በኩል ስምምነቱን የፈረሙት የምክር ቤቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር አይናለም አባይነህ ናቸዉ።

ስምምነቱ  በሁለቱ ምክር ቤቶች መካከል ንግድና ኢንቨስትመንትን በማስፋፋት ረገድ በጋራ መስራት የሚያስችላቸው ነው።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia