Feb 26, 2025 .
የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍርካው የንግድ ምክር ቤት MSME CHAMBER ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከደቡብ አፍርካው የንግድ ምክር ቤት MSME CHAMBER ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።
በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በኩል ስምምነቱን የፈረሙት የምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት ስብሰብ አባፊራ አባጆቢር እና ዋና ጸሐፉ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ ናቸዉ።
ስምምነቱ ሁለቱ ተቋማት ንግድና ኢንቨስትመንትን በማስፋፋት ረገድ በጋራ መስራት የሚያስችላቸው ነው።

