Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Feb 26, 2025 .

የኢትዮጵያ እና የኦሮሚያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤቶች ፕሬዚዳንት አቶ ሰብስብ አባፊራ ለ1ኛ ዙር የኢንተርፕሪኑርሺፕ ስልጠና አመሰገኑ!

የኢትዮጵያ እና የኦሮሚያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤቶች ፕሬዚዳንት አቶ ሰብስብ አባፊራ ከኦሮሚያ ንግድ ቢሮ ጋር በመተባበር ሲሰጥ የነበረው  አንደኛ ዙር የኢንተርፕሪኑርሺፕ ስልጠና የኦሮሚያ ከተሞች/ወረዳዎች ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤቶችን ላደረጉት አስጠዋፆ  አመሰገኑ!

የኦሮሚያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት የኦሮሚያ ከተማ/ወረዳ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤቶችን  ማደራጀት እና ሙያዊ ድጋፍ ማድረግ መደበኛ ስራዉ እነደሆነ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሰረት በተለይም ባለፉት ሁለት አመታት መስክ ለይ በመገኘት ለአባሎች ሙያዊ ድጋፍ ማድረግ፤አገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ገበያ ትስስር መፍጠር፤ አባላቶች የሚያደርጉት የተለያዩ ጉባኤዎች ላይ በመገኘት የሚያስፈለገውን ድጋፍ ማደረግ፤  የተለያዩ ስልጠናዎችን መስጥት፤ የሚመለከታችው የክልል እና የፈደራል መንግስት አካላት ጋር በመሆን የአድቮኬሲ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት የከተማ/ወረዳ  ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤቶችም ተመሳሳይ ስራ እየሰሩ ይገኛሉ፡፡ በተለይም የአባላቶቻቸዉን መብት እና ጥቅም ማስከበር ቁለፍ ሚናቸዉ ነው፡፡

በዚሁ መሰረት ህዳር 2017፣የኢንተርፕሪኑርሺፕ ስልጠና ለነጋዴውች በመስጠት የቢዚነስ ሳይኮሎጂያቸውን በማሳደግ ክልላችን እናሳድገለን በሚል መሪ ቃል  በክልሉ መንግስት በተሰጠው አቅጣጫ በአሮሚያ ክልል በኦሮሚያ ንግድ ቢሮ መሪነት እየተካሄደ ይገኛል፤፤ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤቶች አንዱ አላማ ለነጋዴው ማህበረሰብ የተለያዩ ስለጠናውችን በመስጠት በሙያ የተደገፈ የንግድ ስራ ኢንዲሰሩ ማድረግ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይህ የም/ቤቶች መደበኛ እቅድም ነው፡፡ ሆኖም ተመሳሳይ አላማ ካላቸው ሴክተር መስራቤቶች ጋር መስራት ከፍተኛ ሚና እንዳለው አቶ ሰብስብ ተናግረዋል፡፤ በዚሁ መሰረት በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የንግድ ም/ቤቶቻችን አባላቶቻቸውን በማሳተፍ፤ፕሮግራሙን በማስተባበር፤ የፋይናንስ እና ሙያዊ ድጋፍ በማድረግ ለስልጠናው መሳካታ ከንግድ ቢሮ ጋር በመሆን  ከፍተኛ ስራ ሰርቷል፡፡

በዚሁ መሰረት አቶ ሰብስብ አባፊራ የኦሮሚያ ከተሞች/ወረዳዎች የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤቶችን ለአንደኛ ዙር የኢንተርፕሪኑርሺፕ ስልጠና ላደረጉት የላቀ አስጠዋፆ  አመሰግነው ወደፊትም ተመሳሳይ ውጤታማ ስራ ላይ ኢንዲሳተፉ መልዕክታቸውን አስተላልፏል!

 

The President of Ethiopia and Oromia Chamber of Commerce and Sectoral Associations, Mr. Sabsib Abbafira, thanked the Chambers of Commerce and Sectoral Associations of Oromia cities/districts  for their participation in the entrepreneurship training organized in coordination with the Oromia Trade Bureau during the 1st phase.

The Oromia Chamber of Commerce and Sectoral Associations recognizes its duty to support and establish chambers and sectoral Associations in cities/districts. Accordingly, over the past two years, it has actively engaged its members by providing professional support, creating market linkages abroad, attending various meetings organized by city/district chambers, offering necessary support, conducting short domestic training sessions, and engaging in various advocacy activities with relevant regional and federal government bodies. Similarly, city/district chambers have been actively serving both the business community and the government by undertaking various unique tasks, particularly advocating for the rights and benefits of their members.

In line with this, entrepreneurship training with the the motto  “Enhancing the Business Mindset of Entrepreneurs to Strengthen Our Regional Economy!” has been conducted for business owners in the Oromia region under the guidance of the Oromia Regional Government and coordinated  by the Oromia Trade Bureau. One of the core objectives of the Chambers is to provide various training sessions to strengthen the capabilities of the business community in the region, thereby promoting professional business practices. This has been part of the regular activities of the chambers, working in collaboration with various sectors to achieve the set goals. Currently, to achieve this objective, the ongoing entrepreneurship training with the theme “Enhancing the Business Mindset of Entrepreneurs to Strengthen Our Regional Economy!” is being conducted extensively in districts and cities of Oromia in collaboration with the Oromia Trade Bureau.

The OCCSA has been actively participating in all the training sessions held across the region by involving its members, providing logistical and professional support to ensure the successful completion of these sessions in collaboration with the Oromia Trade Bureau. Therefore, Mr. Sabsib Abbafira extends his sincere appreciation for the exemplary coordination and successful implementation of the 1st phase of the entrepreneurship training organized by the Oromia Trade Bureau and encourages continued participation in such productive activities in the future

 

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia