የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር ምስጋና


በጣሊያን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ኤምባሲ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክብርት ደሚቱ ሀንቢሳ ሮም በሚገኘው የመኖርያ ቤታቸው ከኢምባሲው የሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር በመሆን ሮም ለሚገኘው የንግድ ልዑክ የክብር እራት ግብዣ በማድረጋቸው የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር ምስጋናቸውን አቀረቡ ::
ፕሬዘዳንቱ ለተደረገው መስተንግዶ እና ለክብር እራቱ በራሳቸውና በንግዱ ማህበረሰብ ስም አመስግነው በቀጣይ ኤምባሲው እና ምክር ቤቱ በጋራ ሊያከናውኗቸው በሚችሉ ተግባራት ዙሪያ መመካከራቸውን ገልፀዋል ።
በኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የተመራው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ከሜይ 6-8 -2025 ለሦስት ቀናት በጣሊያን ሬሚኒ ከተማ የተካሄደው ዓለም አቀፍ ኤክሰፖ ላይ ተሳትፎ ማድረጉ ይታወቃል።

Har’a Xaaliyaaniitti E.F.D.R. Ambaasaaddarri Imbaasichaa, Kabajamtuu Ambaasaaddar Demtu Hanbsa, waahillan isaanii waliin mana jireenyaa isaanii Roomitti irbaata na afeeraniiru. Keessummeessaa erga Xaaliyaanii dhufee anaafis ta’e jila kanaaf naaf kennameef irbaata hadhaa dabalatee maqaa hawaasa daldalaatiin galata guddaa galcheeraaf

