The Secretary General of ECCSA Dr. Kenenisa Lemie (Associate Professor), today held a meeting with a business delegation from the Sultanate of Oman at his office.

The Secretary General of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA), Dr. Kenenisa Lemie (Associate Professor), today held a meeting with a business delegation from the Sultanate of Oman at his office.
During the discussion, Dr. Kenenisa highlighted Ethiopia’s vast investment potential and elaborated on the pivotal role played by ECCSA in promoting trade and supporting businesses across the country.
The Omani delegation expressed keen interest in Ethiopia’s livestock sector, particularly in livestock exports and meat processing industries.
Major companies, including JBS, showed readiness to explore opportunities in collaboration with the local firm Alrafaa Ethiopia R&R Trading and Investment Plc.

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) ከኦማን ሱልጣኔት ከመጡ ኩባንያዎች ተወካዮች ጋር ተወያዩ፡፡
ዋና ጸሐፊው በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ስላሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችና ምቹ ሁኔታዎች እንዲሁም የንግድ ምክር ቤቱ በሚሰራቸው ዋና ዋና ተግባራት ዙሪያ ገለጻ አድርገውላቸዋል፡፡
ኩባንያዎቹ አልራፋ ኢትዮጵያ አር እና አር ትሬዲንግና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ//የግል ማህበር ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ በተለይም የቁም እንስሳትን ወደ ውጭ በመላክ እና በስጋ ማቀነባበር ዘርፍ ላይ ለመስራትና በኢንቨስትመንት የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸውም ጠቁመዋል፡፡

