Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Oct 29, 2025 .

ያለ ሃኪም ትህዛዝ የሚሸጡና  ታክስ እንዲሰበሰብባቸው የተደረጉ  መድሃኒቶች ዝርዝር የትኞቹ ናቸው?

▶️ በአዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ  እና አዋጁን ለማስፈፀም በወጣው ደንብ ቁጥር   570/ 2017 አንቀፅ 58  መሠረት በቀድሞ  አዋጅ ከታክሱ ነፃ የነበሩና አሁን  ታክስ  እንዲሰበሰብባቸው ከተደረጉት ውስጥ ያለ ሀኪም ትዕዛዝ የሚሸጡ መድሀኒቶች ይጠቀሳሉ።

▶️ ለመሆኑ ያለ ሃኪም ትህዛዝ የሚሸጡና  ታክስ እንዲሰበሰብባቸው የተደረጉ  መድሃኒቶች ዝርዝር የትኞቹ ናቸው?

▶️ ይህን በተመለከተ የገቢዎች ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የምግብና መድሃኒት ባለሥልጣንን መሠረት በማድረግ ይፋ ያደረገውን የመድሃኒቶች ዝርዝር እናጋራችሁ። ዝርዝሩ ተያይዟል- Read the full PDF document

ያለ_ሐኪም_ትዕዛዝ_የሚሸጡ_ቫት_የሚሰበሰብባቸው_መድሀኒቶች

 

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia