Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 02, 2025 .

በዘረ መል ምህንድስና የተገኙ የለውጥ ህያው ዝርያዎች(Genetically Modified Organisms(GMOs)  ዝውውርና ቁጥጥርን አስመልክቶ

▶️ በዘረ መል ምህንድስና የተገኙ የለውጥ ህያው ዝርያዎች(Genetically Modified Organisms(GMOs)  ዝውውርና ቁጥጥርን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን  ጥቅምት 7 ቀን 2018 የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣንን ጠቅሶ  ሰርኩላር አስተላልፏል።

▶️ ልውጥ ሕያውን በኢትዮጵያ ግዛት በኩል በትራንዚት ለማሳለፍ የሚፈልግ ሰው ይህንኑ በቅድሚያ ማሳወቅ አለበት፡፡

▶️ ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ ፍቃድ የተሰጣቸው ዝርያዎች ዝርዝር በጉምሩክ ሲስተም ውስጥ  እንዲካተቱና ከተጠቀሱት ዝርያዎች ውጭ የተገኙ ማንኛውም የልውጥ ህያዋን ዝርያዎች ዝውውር ህገ-ወጥ መሆኑ ታውቆ ማንኛውም የልውጥ ሕያው ዝውውር ሲከናወን ማሳወቅም ያስፈልጋል።

▶️ ከዚህ ጋር ተያይዞ ከኮሚሽኑ ያገኘነውን መረጃ እናጋራችሁ።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia