Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 07, 2025 .

ግብር ከፋዮች በየሶስት ወሩ ለሚከፍሉት ግብር መሰረት የሚሆነው ከተያዘው የግብር ዓመት በፊት በነበረው የግብር ዓመት የከፈሉት ግብር ነው::

▶️ በገቢ ግብር (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 1395/2017 አንቀጽ 89 እንደተመለከተው ግብር ከፋዮች በየሶስት ወሩ ለሚከፍሉት ግብር መሰረት የሚሆነው ከተያዘው የግብር ዓመት በፊት በነበረው የግብር ዓመት የከፈሉት ግብር ነው::

▶️ ከተያዘው የግብር ዓመት በፊት በነበረው የግብር ዓመት የከፈሉት ግብር ማለት ደግሞ ባለፈው አመት ከተከፋይ ሂሳብ ላይ ተቀንሶ የተከፈለውን እና ወደአገር በሚያስገቡት እቃ ላይ የተከፈለውን ግብር እንዲሁም እነዚህ ሂሳቦች ተቀንሰው በአመቱ መጨረሻ አስታውቀው የከፈሉትን ግብር ይጨምራል፡፡

ለመሆኑ በዚህ የአዋጁ አንቀጽ ላይ የገንዘብ ሚኒስቴር የሰጠው ማብራሪያ ምን ይዟል? ከላይ አያይዘነዋል

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia