Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 13, 2025 .

የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 341/95

▶️ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤቶች እየተጠናከሩና በለውጥ ጎዳና እየተጓዙ ነው።

▶️ የአስተሳሰብ ፤ የአተያይ፣የአደረጃጀት፣ የ አሰራር እና የመማማር  መሠረታዊ የለውጥና ተቸንክሮ ያለመቅረት እሳቤም ከዳር ወደመሃል አምጥቷቸዋል።

▶️ ይህም በየትኛውም መስክ ተጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን፤ የግሉ ዘርፍ በሚገባው ልክና ቁመና ተጠቃሚነቱ ብቻ ሳይሆን ሁለንተናዊ ተሳትፎው በሚዛናዊነት ለሁሉም ፤ እንዲሆን በርትተን መስራት ይጠበቅብናል።

▶️ ለዚህም የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የሚጠበቅበትን  አገራዊ ተልዕኮ ለመወጣት ሁሌም በአንደኛ ደረጃ ተጠንቀቅ ላይ ይገኛል።

▶️ ለዛሬ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 341/95 እናጋራችሁ።
(ተያይዟል) Read the Full pdf file :

አዋጅ-ቁጥር-341-1995

 

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia