Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 25, 2025 .

የኢትዮጵያ አዘርባጃን ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ።

የኢትዮጵያ አዘርባጃን ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ።

በፎረሙም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቢዝነስ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጀነራል አምባሣደር ዮሐንስ ፈንታ፣ በኢትዮጵያ የአዘርባጃን አምባሣደር ሩስላን ናሲቦቭ፣ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ዓይናለም አባይነህ፣ የሁለቱ ሀገራት የቢዝነስ ተቋማት ተወካዮች ተገኝተዋል።

ኢትዮጵያ ለአዘርባጃን ኩባንያዎች ትልቅ የንግድና የኢንቨሥትመንት መዳረሻ መሆን እንደምትችልና ሠፊገበያ ያላት ሀገር ሥትሆን በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች መሠማራት እንደሚችሉም ተገልጿል።

የአዘርባጃን ኩባንያዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ  ነጋዴ ሴቶች ማኀበር አባላትም በፎረሙ ላይ ምርቶቻቸውን ለእይታ አቅርበዋል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia