Apr 14, 2026 .
ክብርት አምባሳደር ቆንጂት ስነጊዮርጊስ በአፍሪካ ቀዳሚዋ የረጅም ዘመን ባለታሪክ ዲፕሎማት:- ሰብስብ አባፊራ


የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር በቅርቡ የተለዩንን ክብርት አምባሳደር ቆንጂት ስነጊዮርጊስን እንዲህ ዘክረዋቸዋል።







ክብርት አምባሳደር ቆንጂት ስነጊዮርጊስ (1940 – April 2026)። በአፍሪካ ቀዳሚዋ የረጅም ዘመን ባለታሪክ ዲፕሎማት።
ለአፍሪካ ሰላም፣ አንድነትና ትብብር ታላቅ ሚና የነበራት የዕድሜ ልክ አገልግሎቷዋ እና የማይናወጥ ቁርጠኝነቷ ዘላቂ ቅርስ ሆኖ ሁሌም ይቀጥላል ።
አገሯንና አህጉሯን በክብር አገልግላለች፣ በጥልቅ አክብሮትና ምስጋናም ትታወሳለች።

